✦
ጠቅላላ
•General
እንዘ ሕፃን ልህቀ
Lyrics
እንዘ ሕፃን ልቅህ በዮርዳኖስ ተጠምቀ /2/
በዮርዳኖስ /4/ ተጠምቀ በዮሐንስ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
ሕጻን ሆኖ ጥቂት በጥቂቱ አደገ፤ በዮርዳኖስ ወንዝ በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.