ጠቅላላ

General

እግዚኦ መርሐ

Lyrics

እግዚኡ መርሐ ዮርዳኖስ አብፅሀ /2/

ወበህየ ዮሐንስ ወበህየ ፍጹመ ተፈሥሐ /2/

ጌታውን መራና ዮርዳኖስ አደረሰው /2/

በዚያችም እለት ዮሐንስ /2/ በፍጹም ደስ አለው /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening