ጠቅላላ

General

ሃሌ ሃሌ ሉያ

Lyrics

ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ /2/

ተጠምቀ ሰማያዊ በእደ መሬታዊ /4/

አምላክ ሆይ ህዝቦችህ ዳኑ በጥምቀትህ

አምላክ ሆይ ህዝቦችህ ዳኑ በልደትህ /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening