✦
ጠቅላላ
•General
ዮሐንስ ሲያስተምር
Lyrics
ዮሐንስ ሲያስተምር በዮርዳኖስ ማዶ /2/
ኢየሱስ ጠየቀ ኧኸ /2/ መልእክተኛ ሰዶ /4/
እንዲህ የሚል ነበር የኢየሱስ ጥያቄ /2/
አጥምቀኝ ዮሐንስ ኧኸ /2/ ሕግን እንፈጽም /4/
አጠምቅ ነበረ በአንተ ስም ሕዝቡን /2/
እንዴት ብዬ ላጥምቅ ኧኸ /2/ አንተን ጌታዬን /4/
ከሣቴ ብርሃን ወልዱ ለብሩክ /2/
ብለህ በመናገር ኧኸ /2/ አጥምቀኝ ዮሐንስ /4/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.