✦
ጠቅላላ
•General
በእደ ዮሐንስ
Lyrics
በእደ ዮሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ /2/
ሰማያዊ /5/ ኢየሱስ ናዝራዊ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
ሰማያዊው የናዝሬቱ ኢየሱስ በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.