✦
ጠቅላላ
•General
ርእዩከ ማያት
Lyrics
ርእዩከ ማያት እግዚኦ ርእዩከ ማያት ወፈርሁ /2/
ደንገጹ ቀላያተ ማያት ወደምጸ ማያቲሆሙ /4/
Ge'ez Translation / Meaning
አቤቱ ውኆች አዩህ ውኆችም አይተው ፈሩህ ጥልቆችም ተነዋወጡ ውኆችም ጮሁ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.