✦
ጠቅላላ
•General
በዮርዳኖስ ተጠምቀ
Lyrics
በዮርዳኖስ ተጠምቀ ኧኸ በሠላሳ ክረምት /2/
ከመ ይስዓር መርገማ ለሔዋን ዲበ እፀ መስቀል ተሰቅለ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
በሠላሳ ዘመኑ በዮርዳኖስ ተጠመቀ ሔዋንንም መርገም ይደመስስ ዘንድ በመስቀል ላይ ተሰቀለ።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.