ጠቅላላ

General

ለእውነት ወገኖቹ

Lyrics

ለእውነት ወገኖቹ እሰይ እሰይ

በጨለማው ጉዞ እሰይ እሰይ

እንዳይሰላቹ እሰይ እሰይ

እግዚአብሔር አብ ላከው እሰይ እሰይ

አንድያ ልጁን እሰይ እሰይ

እርሱ ወዷልና እሰይ እሰይ

እንዲሁ ዓለሙን እሰይ እሰይ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening