✦
ጠቅላላ
•General
ከመ ትባርከነ
Lyrics
ከመ ትባርከነ በመስቀልከ ዘወርቅ/2/
ከመ ይኩን ቤዛ/2/ ለኩሉ አለም/2/
ለብሰ ስጋ ማርያም
Ge'ez Translation / Meaning
ወርቅ በሆነ መስቀልህ እንድትባርከን ለአለም ቤዛ ለመሆን የእመቤታችንን ሥጋ ለበስክ(ተዋሀድክ)
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.