✦
ጠቅላላ
•General
ዝንቱ መስቀል
Lyrics
ዝንቱ መስቀል ሕብስተ ህይወት
አፍረየ አውሀዘለነ
ደመ ወማየ አውሀዘለነ
ከመ ጌራ ወርቅ ፅሩይ
ስርግወ በባህርይ
መስቀል ነቢሮ ያስተርዕይ ላዕለ ርዕስየ
Ge'ez Translation / Meaning
ይህ መስቀል አፈራ ደምና ውኃን አፈሰሰልን ለባህርዩ እንደ ራስ ወርቅ የተሸለመና የጠራ ነው፡፡ መስቀል በራሴ ላይ ይታያል
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.