✦
ጠቅላላ
•General
መስቀሉሰ
Lyrics
መስቀሉሰ ለክርስቶስ
ብርሀንነ እለ ነአምን
ትብል ቤተክርስቲያን
ዛህሉ ለባህር ወመርሱ ለአህማር
ዝንቱ ውዕቱ መስቀል
Ge'ez Translation / Meaning
የክርስቶስ መስቀል ለእኛ ለምናምን ብርሀናችን ነው ትላለች ቤተክርስቲያን ይህ መስቀል ለባህሮችና ለመርከቦችም ፀጥታ ነው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.