✦
ጠቅላላ
•General
እንተ ተሀንፀት
Lyrics
እንተ ተሀንፀት በስሙ
ወተቀደሰት በደሙ ቤተክርስቲያን
ወትአትበት/2/ በዕፀ መስቀሉ
እስመ ሀይለ እግዚአብሔር ላዕሌሀ
Ge'ez Translation / Meaning
ቤተክርስቲያን በስሙ ታነፀች በደሙ ተቀደሰች በዕፀ መስቀሉ ተባረከች የእግዚአብሔር ሃይል በእርሷ ላይ ነውና
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.