✦
ጠቅላላ
•General
ኢትዮጵያ ታበጽሕ
Lyrics
ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊሀ ኃበ እግዚአብሔር
እንዘትብል አምላኪየ/2/ ነጽረኒ ወአድህነኒ
እም እደ ፀላኢ ወፀር
Ge'ez Translation / Meaning
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ከጠላቶቼ ሀይል አድነኝ እያለች
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.