✦
ጠቅላላ
•General
ኧኸ በመስቀልከ
Lyrics
ኧኸ በመስቀልከ ኧኸ ፅልመተ አብራዕከ
ኧኸ በመስቀልከ ኧኸ ሙታንን አንሳዕከ
ኧኸ ወዘ ተኃጉለ ረዳዕከ በመስቀልከ
Ge'ez Translation / Meaning
በመስቀልህ ጨለማን አበራህ በመስቀልህ ሙታንን አነሳህ የተቸገሩትን የጠፉትን በመስቀልህ ረዳህ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.