✦
ጠቅላላ
•General
ርዕዩ እበዩ
Lyrics
ርዕዩ እበዩ ለእፀ መስቀል
ዘመጠነዝ/2/ ትርሲተ ክብር ትህትና ወፍቅር
Ge'ez Translation / Meaning
የዕፀ መስቀሉን ክብሩን ትህትናውን ፍቅሩን ሽልማቱን ምን ያህል እንደሆነ እዩና አድንቁ ከፍ ከፍ አድርጉት
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.