✦
ጠቅላላ
•General
ዮም መስቀል
Lyrics
ዮም መስቀል አስተራየ
እለ ማሰኑ ፍጥረተ አስነየ
ዮም መስቀል ተኬነወ
ወዘተጼወወ ሕዝብ በደሙ ቤዘወ
Ge'ez Translation / Meaning
ዛሬ መስቀል ተገለፀ የጠፉትን ሰዎች አዳነ ዛሬ መስቀል ብልሀተኛ ሆነ ምርኮኞች ወገኖቹንም በክርስቶስ ደም አዳነ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.