✦
ጠቅላላ
•General
ፀጋ ነሳዕነ
Lyrics
ፀጋ ነሳዕነ ወህይወተ ረከብነ
በኃይለ መስቀሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ
በኃይለ መስቀሉ
ኪያከ እግዚኡ ነአኩት
ወንሴብሀከ እግዚአብሔር
Ge'ez Translation / Meaning
ፀጋን ተቀበልን ህይወትንም አገኘን በመስቀሉ ሀይል በኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ሀይል አቤቱ አንተ/2/ እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.