✦
ጠቅላላ
•General
መስቀል አበባ
Lyrics
መስቀል አበባ ነህ ውብ አበባ
አደይ አበባ ነህ ውብ
አ.ዝ
መስቀል አበባ /2/ አበባ
አደይ አበባ /2/ ተቀብሮ ሲኖር
መስቀል አበባ /2/ ስነ ስቅለቱ
አደይ አበባ /2/ እሌኒ አገኘች
መስቀል አበባ /2/ ደገኛይቱ
አደይ አበባ /2/ ጥራጊ ሞልተው
መስቀል አበባ /2/ አይሁድ በክፋት
አደይ አበባ /2/ ጭሱ ሰገደ
መስቀል አበባ /2/ መስቀል አበባ
አደይ አበባ /2/ መስቀል ካለበት
መስቀል አበባ /2/ ወንዙ ጅረቱ
አደይ አበባ /2/ ሸለቆው ዱሩ
መስቀል አበባ /2/ አሸብርቀው ደምቀው
አደይ አበባ /2/ ለአንተ መሰከሩ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.