✦
ጠቅላላ
•General
እፀ መስቀል
Lyrics
እፀ መስቀል
የክብር መውረሻ
ሰይጣንን ድል መንሻ
የክብር ባለቤት እፀ መስቀል
የተሰዋበት /2/
እፀ መስቀሉ ነው /2/
የእኛ መድሀኒት
አ.ዝ
እንደ እሌኒ ንግስት /2/
ፍፁም አክብራችሁ /2/
እፀ መስቀል /2/
ሁላችሁ ገስግሱ /2/
መስቀሉን ይዛችሁ
አ.ዝ
ያለ ሀይለ መስቀል /2/
የሰላም አርማችን /2/
እፀ መስቀል /2/
ሊሸነፍ አይችልም /2/
ሰይጣን ጠላታችን
አ.ዝ
እሳተ መለኮት እፀ መስቀል /2/
ያላቃጠለው /2/
ሰይጣንን የሚያነድ /2/
እፀ መስቀል ነው
አ.ዝ
እንደ ተባረከ /2/
ቆስጠንጢኖስ ንጉስ /2/
በመስቀል ብርሀን /2/
ወደ እውነት እንገስግስ
የተዋህዶ ልጆች እፀ መስቀል /2/
ገስግሱ በተስፋ /2/
እፀ መስቀል ያዙ /2/
ጠላት እንዲጠፋ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.