✦
ጠቅላላ
•General
ሐበ ቀራንዩ
Lyrics
ሐበ ቀራንዩ ደብረ መድሀኒት/2/
ቀራንዩ/2/ ሐበ ቀራንዩ
የመስቀሉ ቃል ለእኛ የእግዚአብሔር ሀይል
ነው/2/
ለማያምኑት ሞኝነት ነው ለእኛ ግን ህይወት
ነው
እንመሰክራለን ፈጣሪያችን አለ/2/
እንመነው አንካደው ፈጣሪያቸን ቸር ነው
አንመሰክራለን ድንግል አማላጅ ናት/2/
እንመናት አንካዳት የአምላክ እናት ናት
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.