✦
ጠቅላላ
•General
አየኸው ደመራ
Lyrics
አየኸው ደመራ መስቀል ሲያበራ
አየኸ(ሽ)ው ደመራ መስቀል ሲያበራ
መስቀል አለ ወይ ቆሟል ወይ
አለ እንጂ ለምፅ ያነፃል እንጂ
ያው ቆሟል ድውይ ይፈውሳል
አ.ዝ
አምነዋለሁ የት አገኘዋለሁ
አለልሽ እሰሪው ባንገትሽ
ከልብሽ ተሳለሚው አምነሽ
አ.ዝ
እኮራለሁ በእፀ መስቀል
ይፈውሳል ሙታንን ያስነሳል
ድል ያደርጋል ሰይጣንን ይመታል
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.