ጠቅላላ

General

መስቀል ሀይላችን

Lyrics

መስቀል/2/ ሀይላችን ጠላትን ማጥፊያችን

በመስቀል እንመካለን እንድንበታለን

አ.ዝ

የክርስቲያን ጋሻ መስቀል ሀይላችን

የክርስቲያኝ ጦር /2/

ዕፀ መስቀሉ ነው /2/

የማያሳፍር

አ.ዝ

መድሀኒት የሚሆን /2/

ደሙ ፈሶበታል /2/

መስቀልን ጥግ አርጉ /2/

እርሱ ይፈውሳል

አ.ዝ

ክርስቶስ በደሙ /2/

ስለቀደሰው /2/

መስቀል ላመነበት /2/

ድል ማድረጊያ ነው

አ.ዝ

የክርስቶስ ሥጋ /2/

የተፈተተበት /2/

መስቀል ሀይላችን ነው /2/

የምንድንበት

አ.ዝ

ሕይወትን ለማግኘት /2/

ከሞት ለመዳን /2/

መመኪያ ሀይላችን /2/

መስቀል አለልን

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening