✦
ጠቅላላ
•General
መስከረም ጠባ
Lyrics
መስከረም ጠባ ኢዮሃ አበባ /2/ኢዮ
መስከረም ጠባ ኢዮሃ አበባ ኢዮ
መስከረም ጠባ ለኛ ኢዮሃ አበባ
መስቀል አበራ ኢዮሃ አበባ
ለኛ እንዲሆነን እድገትና ልማት
ኢዮ አዮ አበባዬ ኢዮ
መስከረም ጠባ ለኛ ኢዮ አበባ
በተዋህዶ የከበረች እናታችን
የጥበብ ልጆቿ እናከብራታለን
ሐይማኖት ከምግባር ወንጌልን መግባ
ስላሳደገችኝ የድህነት መሰረት ቤተክርስቲያን
እናታችን
ጥንትም መሪና አስተማሪ በመሆኗ
በዓለም ላይ ታውቋል ዜናዋ
እየተወሳ በዓለም ዜና ያኮራናል መስቀላችን
ኢዮሃ አበባ መስከረም ጠባ ኢዮሃ አበባዬ/3/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.