ጠቅላላ

General

መስቀል ሕይወት

Lyrics

መስቀል ሕይወት መግቢያ ለገነት

ለህይወት መግቢያ ለገነት

ዲያቢሎስ በመስቀል ተመቶ ወድቋል

በመስቀል ተመቶ ወድቋል

ዲያቢሎስ ድል ተመታ በመስቀል ተረታ

ድል ተመታ በመስቀል ተረታ

ዲያቢሎስ ሀይልም የለው መስቀል አስጨነቀው

ሀይልም የለው መስቀል አስጨነቀው

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening