✦
ጠቅላላ
•General
አለው ሞገስ
Lyrics
አለው አለው ሞገስ ኧኸ አለው ሞገስ
የመስቀል በዓል ሲደርስ
አለው አለው አበባ ኧኸ አለው አበባ
የመስቀል በዓል ሲገባ
አለን አለን እምነት ኧኸ አለን እምነት
ተዋህዶ ንፅሒት
አለው አለው ደስታ ኧኸ አለው ደስታ
መስቀል ሲታይ በእልልታ
አለው አለው ሰላም ኧኸ አለው ሰላም
መስቀል ሲታይ በዓለም
አለን አለን አለኝታ ኧኸ አለን አለኝታ
ዕፀ መስቀል መከታ
አለው አለው አብነት ኧኸ አለው አብነት
የክርስቲያኖች እምነት
እዩት እዩት ሲያበራ ኧኸ እዩት ሲያበራ
የመስቀል በዓል ደመራ
እዩት እዩት ሲያምር ኧኸ እዩት ሲያምር
የመስቀል በዓል ሲከብር
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.