✦
ጠቅላላ
•General
ከመትባርከነ
Lyrics
ከመትባርከነ በመስቀልከ ዘወርቅ/2/
ከመ ይኩን ቤዛ/2/ ለኩሉ ዓለም ለብሰ ሥጋ
ማርያም
Ge'ez Translation / Meaning
ወርቅ በሆነው መስቀልህ እንድትባርከን ለዓለም ቤዛ ለመሆን ከእመቤታችን ሥጋን ለብሰህ ተወለድህ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.