✦
ጠቅላላ
•General
እምሰማያት ወረደ
Lyrics
እምሰማያት ወረደ ወእም ማርያም ተወልደ/2/
ከመ ይኩን ቤዛ/2/ ለኩሉ ዓለም ለብሰ ሥጋ
ማርያም
Ge'ez Translation / Meaning
ከሰማያት ወረደ ከድንግል ማርያም ተወለደ እንዲሆነን ቤዛ/2/ ለዓለም ሁሉ ለበሰ የማርያምን ሥጋ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.