✦
ጠቅላላ
•General
ስብሐት ለእግዚአብሔር
Lyrics
ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት
ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብዕ ሀሌ
ሉያ/4/
Ge'ez Translation / Meaning
በሰማይ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ሰላምም በምድር ለሰው በጎ ፈቃድ ይሁን ምስጋና አሜን ምስጋና
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.