✦
ጠቅላላ
•General
ተወልደ ኢየሱስ
Lyrics
ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሔም /2/ ዘይሁዳ
በቤተልሔም
አዋልደ ጤሮስ አሜሃ ይሰግዳ /2/ በቤተልሔም
Ge'ez Translation / Meaning
ጌታ ኢየሱስ በይሁዳ አውራጃ በቤተልሔም ተወለደ የጢሮስ ሴት ልጆች እጅመንሻ ይዘው ሰገዱለት
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.