✦
ጠቅላላ
•General
ቃል ሥጋ ኮነ
Lyrics
ቃል ሥጋ ኮነ /3/ አስተርዐየ ገሀደ
ወውእቱኒ በበህቅ ልህቀ ውዕቱኒ ዮርዳኖስ
ተጠምቀ
Ge'ez Translation / Meaning
ቃል ሥጋ ሆነ በግልፅ ታየ እሱም በጥቂት በጥቂቱ አደገ በዮርዳኖስም ተጠመቀ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.