✦
ጠቅላላ
•General
አሀዱሰ
Lyrics
አሀዱሰ ሶበ እም ማርያም ተወልደ/2/
በለቢሰ ሥጋ ኮነነ ዘመደ/2/
Ge'ez Translation / Meaning
አንዱ ግን ከማርያም በተወለደ ጊዜ ሥጋችንን በመልበሱ ዘመዳችን ሆነ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.