✦
ጠቅላላ
•General
እፎ እፎ
Lyrics
እፎ እፎ/2/ አግመረተከ ድንግል
ወእፎ እንዘ አምላክ ሰከብከ በጎል
Ge'ez Translation / Meaning
እንዴት እንዴት ድንግል ተሸከመችህ እንዴትስ አምላክ በበረት ተኛ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.