✦
ጠቅላላ
•General
በኮከብ መጽኡ
Lyrics
በኮከብ መጽኡ/2/ ሰብአ ሰገል
ለአማኑኤል/4/ ይስግዱ ለአማኑኤል
Ge'ez Translation / Meaning
የጥበብ ሰዎች በኮከብ እየተመሩ መጡ መጡ ለአማኑኤል ይሰግዱ ዘንድ መጡ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.