✦
ጠቅላላ
•General
ሳር ቅጠሉ ሰርዶ
Lyrics
ሳር ቅጠሉ ሰርዶ ሰንበሌጥ ቄጤማ
በዚያች ቀን በዚያች ወር ለምለም የነበረው
በእልልታ ዘመሩ በደስታ ተውጠው
ጌታ መወለዱን የምሥራች ሰምተው
እልል በይ ቤተልሔም/2/ ሀሌ ሀሌ ሉያ
የፍቅር የሰላም ነሽና ገብያ
ያትሁት እረኛ የትህትና አባት
ብርሀን ለብሶ መጣ በእኩለ ሌሊት
ጥሪ ተደርጎለት ከሰማይ መላእክት
ለመመልከት መጣ የጌታውን ልደት
አ.ዝ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.