✦
ጠቅላላ
•General
ተወልደ አማኑኤል
Lyrics
ተወልደ አማኑኤል/2/
እም ድንግል/4/ ተወልደ አማኑኤል
ኢየሱስ የአለም ቤዛ/2/
የዓለም ቤዛ/4/ ለእኛ ሰጠን ደስታ
የምስራች ደስ ይበለን/2/
የዓለም መድሀኒት ተወለደልን/2/
የምስራች ደስ ይበለን
ንጉስ ሔሮድስ ይህን ሲሰማ/2/
ፈልጋችሁ አምጡት በቀን በጨለማ/2/
ሰብዐ ሰገል እንደ ታዘዙት /2/
በኮከብ ተመርተው ህፃኑን አገኙት/2/
ሰገዱለት ከመሬት ወድቀው/2/
ወርቅ ዕጣን ከርቤ በረከቱን ሰጥተው
የምስራች ደስ ይበለን
ተወልደ አማኑኤል/2/
እም ድንግል/4/ ተወልደ አማኑኤል
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.