✦
ጠቅላላ
•General
ተወልደ ናሁ
Lyrics
አንበሳ ሃያል ግርማሁ መፍርህ
ተወልደ ናሁ እም ድንግል/2/
አስከበቶ እሙ ውስተ ጎለ እብን
ተወልደ ናሁ እም ድንግል/2/
ከደነቶ እሙ ቁፅለ በለሶን
ተወልደ ናሁ እም ድንግል/2/
ወትቤሎ እሙ መድኃኔዓለም
ተወልደ ናሁ እም ድንግል/2/
Ge'ez Translation / Meaning
ግርማው የሚያስፈራ ኃያል አንበሳ አሁን ከድንግል ተወለደ እናቱ ከድንጋይ በተሰራ ግርግም ውስጥ አስተኛ 等の የበለስ ቅጠልም ሸፈነችው ስሙንም መድኃኔዓለም አለችው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.