✦
ጠቅላላ
•General
አንቺ አንቺ
Lyrics
አንቺ አንቺ ቤተልሔም የይሁዳ መሬት
ባንቺ ተወለደ የዓም መድሀኒት
አዳም ክብሩን ስሽር ቤተልሔም
ለሁሉም ሰላም /2/
ዛሬ ተወለደ /2/
ከድንግል ማርያም /2/
አ.ዝ
እጅ መንሻ ይዘው ቤተልሔም
የምስራቅ ነገተስታት /2/
በበረት ብቻውን /2/
ተኝቶ ላገኙት /2/
አ.ዝ
እስራኤል ህዝቤን /2/
የሚጠብቃቸው /2/
ካንቺ ይወጣል ብሎ /2/
እንደነገራቸው /2/
አ.ዝ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.