✦
ጠቅላላ
•General
አንሶሰወ ገሀደ
Lyrics
አንሶሰወ ገሀደ ወአስተርአየ ከመሰብዕ
በበህቅ ልህቀ በሰላሳ ክረምተ በዮርዳኖስ ተጠምቀ
Ge'ez Translation / Meaning
እንደ ሰው ታየ በግልፅም ተመላለሰ በጥቂት በጥቂቱ አደገ በሰላሳ አመቱም በዮርዳኖስ ተጠመቀ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.