✦
ጠቅላላ
•General
እንዘ ስውር
Lyrics
እንዘ ስውር እመኒነ ይእዜሰ ክሱተ ኮነ
ተዓምረ ወመንክረ ገብረ መድሃኒነ
በቃና ዘገሊላ ከብካብ ኮነ ማየ ረሰየ ወይን
Ge'ez Translation / Meaning
እኛ ዘንድ ስውር የነበር የሚታይ ሆነ አስደናቂ ተዓምራትን በቃና ዘገሊላ ውኃውን ወደወይን ለወጠው
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.