✦
ጠቅላላ
•General
ውስተ ማህፀነ ድንግል
Lyrics
ውስተ ማህፀነ ድንግል ሀደረ ማህፀነ ድንግል
ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ/2/ በማይ ተጠምቀ
Ge'ez Translation / Meaning
ሰማይና ምድር የማይችሉትን አምላክ በእመቤታችን ማህፀን አደረ በውሃም ተጠመቀ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.