✦
ጠቅላላ
•General
ፍስኃ ወሰላም
Lyrics
ፍስኃ ወሰላም /2/
ተወልደ/2/ ቤዛ ዓለም ተወልደ እምማርያም/2/
ወካዕበ ኢየሱስ /2/
ተጠምቀ/2/ በዮሐንስ ተጠምቀ በዮርዳኖስ/2/
በልደቱ ወበ ጥምቀቱ/2/
ስጋነ/2/ በለቢሶቱ/2/ ስጋነ በለቢሶቱ ድህነ
እምሞተከንቱ
Ge'ez Translation / Meaning
ሰላምና ደስታ የዓለም ቤዛ የሆነው ኢየሱ ክርስቶስ ከማርያም ተወለደ ዳግመኛም በዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ተጠመቀ በልደቱና በጥምቀቱ ሥጋን በመልበሱም ከከንቱ ሞት አዳነን
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.