✦
ጠቅላላ
•General
አምላክነ ያድህነነ
Lyrics
አምላክነ ያድህነነ
ወይቤዝወነ ለእለ ዓመንነ/2/
ከድንግል ተወልዶ /3/ እኛን ሊቀድስ
ልህቀ ተጠምቀ ኢየሱስ በዩሐንስ (በዮርዳኖስ)
Ge'ez Translation / Meaning
አምላካችን ያድነናል ያመነውም ቤዛ ይሆነናል ከድንግል ተወልዶ እኛን ሊቀድስ ኢየሱስ አደገ በዮርዳኖስ በዩሐንስ እጅም ተጠመቀ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.