✦
ጠቅላላ
•General
በማየ ዮርዳኖስ
Lyrics
በማየ ዮርዳኖስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ
ያድህነነ/2/ ኧኸ ወይቤዝወነ
Ge'ez Translation / Meaning
ያድነንና ቤዛ ይሆነን ዘንድ የናዝሬቱ ኢየሱስ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.