ጠቅላላ

General

ግነዩ ለእግዚአብሔር

Lyrics

ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመሔር

እስመ ለዓለም ምህረቱ እስመ ለዓለም/2/

እናመስግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ

የዓለም ቤዛ ነውና የማህፀንሽ ፍሬ/2/

በድንግልና የወለድሽው ያአንቺ ፅንስ

የድኩማኖች ብርታት ነው የህሙማን ፈውስ/2/

ከሠማየ ሠማያት ወርዶ ከአንቺ ተወልዶ

መለኮት ወረደ ዮርዳስ እኛን ለመቀደስ/2/

በዩሐንስ እጅ ተጠመቀ እዳችንን ፋቀ

የዲያቢሎስ መዝገብ ከቤትሽ ቢጠፋ

በመንግሥተ ሰማይ ክብራችን ተስፋፋ

በቸርነቱ አወቀን ከበደል አራቀን/2/

ስምሽን የጠራ ዝክርሽንም ያዘከረ

በመንግስተ ሠማይ ይኖራል እንደተከበረ/2/

እመቤታችን እናታችን ማርያም

የተማፀነሽ ይድናል ለዘለዓለም/2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening