ጠቅላላ

General

ዮሐንስኒ

Lyrics

ዮሐንስኒ ያጠምቅ/2/

በሔኖን/4/ በማዕዶተ ዮርዳኖስ

ዮሐንስ ሲያስተምር ያጠምቅ

በጫካ በሜዳ

ግመል ፀጉር ለብሶ

ሆኖ ምድረ በዳ

አምላኩን የሚወድ ያጠምቅ

ብዙ ሰው እያለ

ጌታውን ለማጥመቅ

ዮሐንስ ታደለ

ኮረብታው ይደልደል ያጠም

ጠማማውም ይቅና

እያለ ሰበከ

ስርአቱ ነውና

ከኃጢያት ተለዩ

በውኃ ተጠመቁ

መንግሥተ ሰማያት

እንዳለች እወቁ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening