✦
ጠቅላላ
•General
በጎል በጎል
Lyrics
በጎል በጎል ሰብአ ሰገል በጎል ሰብአ ሰገል/2/
በጎል ሰብአ ሰገል ሰገዱለት/4/
በጎል በጎል አማኑኤል በጎል አማኑኤል/2/
በጎል አማኑኤል ተወለደልን
-/2/
ደግሞም በዮርዳኖስ ተጠመቀልን
አንቺ ዮርዳኖስ ምነኛ ታደልሽ/2/
የእግዚአብሔር መንፈስ ከላይ ወርዶብሽ¬
የዓለም መድሀኒት ተጠመቀብሽ
}121
ድንግል ማርያም ንፅሒት ቅድስት/2/
የጌታዬ እናት ምስጋና ይገባሻል
ከሴቶች ሁሉ በአንቺ አድሮብሻል /2/
ፀሀይ ፀሀይ ፀሀይ ሠረቀ ፀሀይ ፀሀይ ሠረቀ/2/
ፀሀይ ሠረቀ ክርስቶስ ተጠምቀ/4/
አዲስ ሙሽራ ሲመጣ እያያችሁ/4/
የዮርዳኖስ ምንጮች ስለምን ሸሻችሁ/4/
እናንት ተራሮች እግር ሳይኖራችሁ/4/
እዴት እንደጊደር ሽቅብ ዘለላችሁ/4/
እልል እልል ደስ ይበለን እልል ደስ ይበለን/2/
ወልድ ተወልዶ ነፃ አወጣንą
ዮሐንስ አጥምቆ ድል አገኘን /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.