✦
ጠቅላላ
•General
ክርስቶስ ትንቢቱ ሲደርስ
Lyrics
ክርስቶስ ትንቢቱ ሲደርስ/2/
መጣ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ/2/
ይጥል ዘንድ የበደልን ደጅ/2/
ገብቶ ተጠመቀ በዮሐንስ እጅ/2/
አ.ዝ
ወዲያው ተጠምቆ ሲወጣ /2/
አዋጅ በደመና እንዲህ የሚል መጣ/2/
አ.ዝ
ይሔ ነው የምወደው ልጄ/2/
አ.ዝ
ወደዓለም የላኩት እንዲሞት ወድጄ/2/
መንፈስ ቅዱስ በአምሳለ ርግብ/2/
በራሱ ላይ ቆሞ መሰከረ ለሕዝብ/2/
አ.ዝ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.