✦
ጠቅላላ
•General
ተወልደ
Lyrics
ተወልደ/3/ እግዚእ አዶናይ
ወለደነ ዳግመ/2/ እም መንፈስቅዱስ ወማይ
Ge'ez Translation / Meaning
አዶናይ የሆነ ጌታ ተወለደ ዳግመኛም ከመንፈስ ቅዱስና ከውኃ ወለደን
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.