✦
ጠቅላላ
•General
እሳተ ፅርሁ
Lyrics
እሳተ ፅርሁ ማይ ጠፈሩ ዲበ ኪሩቤል ማህደሩ
አመ ተጠምቀ እሳተ ፅርሁ
ማያተ ዮርዳኖስ ፈርሁ
Ge'ez Translation / Meaning
አዳራሹ እሳት ጣርያው ውኃ ማደሪያውም ኪሩቤል ናቸው፡፡ አዳራሹ እሳት የሆነው አምላክ በተጠመቀ ጊዜ የዮርዳኖስ ውኆች ፈሩ ::
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.