✦
ጠቅላላ
•General
ሐረገ ወይን
Lyrics
ሐረገ ሐረገ ወይን/8/ አንቲ ማርያም
ትመስሊ ሰማይ ወትወልዲ ፀሐየ
ወታገምሪ/2/ አዶናየ
ትመስሊ ፊደለ ወትወልዲ ወንጌለ
ወታገምሪ/2/ ቃለ
ትመስሊ መሶበ ወትወልዲ ህብስተ
ወታፀግቢ/2/ ርሁበ
Ge'ez Translation / Meaning
የወይን ሐረግ አንቺ ማርያም ሰማይን ትመስያለሽ ፀሐይንም ትወልጂያለሽ አዶናይን ትሸከሚያለሽ ፊደል ትመስያለሽ ወንጌልን ትወልጂያለሽ ቃልን (ክርስቶስን) ትሸከሚያለሽ መሶብን ትመስያለሽ እንጀራን ትወልጂያለሽ የተራበውን ታጠግቢያለሽ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.